ፖለቲካው ይደርሳል!!

አምደማርያም እዝራ   ጎብዝ በጭልጋ በኩል የተከፈተብን ጦርነት የተቀናጀ ነው።ይህን ውጊያ አንድ ሁነን መመከት ግድ ይለናል።የወቅቱን ተጨባጭ የጠላት አሰላለፍ በመረዳት ሁሌም እንደምለው የርዕዮተ-ዓለሙ ልዩነት ይቆየን።የፖለቲካ ልዩነታችንን ማስተናገድ የምንችለው አገርና ህዝብ ሰላም ሲሆን ነው።አገርና ህዝብ ሲኖረን  ነው።አሁን አንገብጋቢው ህልውናችን ጉዳይ ነው።የህልውና ትግሉ ይቅደም እያልኩ ነው። በጭልጋው ውጊያ ከአሸባሪው የቅማንት ኮሚቴ ጋር … Continue reading ፖለቲካው ይደርሳል!!